←
FDRE Education and Training Authority312 posts
FDRE Education and Training Authority avatar

FDRE Education and Training Authority

@FDRE_ETA
◷ Joined January 2022▧ 307 Photos and videos
FDRE Education and Training Authority avatar
FDRE Education and Training Authority@FDRE_ETA·Sep 3

የትምህርት ማስረጃ ማረጋገጫ አገልግሎት ለማግኘት እንዴት ማመልከት እንችላለን? ይህን ቪዲዮ ይከታተሉ👇👇 የኢፌዲሪ የትምህርትና ስልጠና ባለሥልጣን

7:25
FDRE Education and Training Authority avatar
FDRE Education and Training Authority@FDRE_ETA·Nov 14

131 ሺህ የፌስቡክ ቤተሰቦች! እናመሰግናለን! 131𝐊 𝗙𝗮𝗰𝗲𝗯𝗼𝗼𝗸 𝗙𝗼𝗹𝗹𝗼𝘄𝗲𝗿𝘀! 𝗧𝗵𝗮𝗻𝗸 𝗬𝗼𝘂! የኢፌዲሪ ትምህርትና ስልጠና ባለሥልጣን

Post attachment
FDRE Education and Training Authority avatar
FDRE Education and Training Authority@FDRE_ETA·Nov 14

ለትምህርትና ስልጠና አመራሮች፣ ባለሙያዎች እና ባለድርሻ አካላት የዋና ክህሎቶች (Core Skills) ስልጠና ስልጠና ሲሰጥ በምስል፦ የኢፌዲሪ ትምትህርትና ስልጠና ባለሥልጣን ከህዳር 1- 4/2019 ዓ.ም መልካ አዳማ ሆቴል አዳማ

Post attachmentPost attachmentPost attachmentPost attachment
FDRE Education and Training Authority avatar
FDRE Education and Training Authority@FDRE_ETA·Nov 14

የኢፊዲሪ ትምህርትና ስልጠና ባለሥልጣን ለትምህርትና ስልጠና አመራሮች፣ ባለሙያዎች እና ባለድርሻ አካላት ከህዳር 1 እስከ 4 ቀን 2019 ዓ.ም አዳማ ከተማ በሚገኘው መልካ አዳማ ሆቴል የዋና ክህሎቶች (Core Skills) ስልጠና ሰጠ ።

Post attachmentPost attachmentPost attachmentPost attachment
FDRE Education and Training Authority avatar
FDRE Education and Training Authority@FDRE_ETA·Nov 9

የቴክኒክ እና ሙያ ተቋማት ፕሮግራም ፈቃድና ፈቃድ እድሳት አሰጣጥ መስፈርቶች/ስታንዳርዶች/ መሠረት የጥናት እና ምርምር፤ የፕሮጀክት ኢንዳስትሪያል ኤክስቴንሽን እና የማህበረሰብ አገልግሎት የኢፌዲሪ ትምህርትና ስልጠና ባለሥልጣን

Post attachment
FDRE Education and Training Authority avatar
FDRE Education and Training Authority@FDRE_ETA·Nov 6

‘የኢትዮጵያ ብቃት ማረጋገጫ ማዕቀፍ ከህግ ድንጋጌ ወደ ተግባራዊ አፈጻጸም መሸጋገር’ በሚል ርዕስ ጥቅምት 27ቀን 2019 ዓ.ም በባለሥልጣኑ መሰብሰቢያ አዳራሽ ተካሄደ ። የኢፌዲሪ ትምህርትና ስልጠና ባለሥልጣን

Post attachmentPost attachmentPost attachmentPost attachment
FDRE Education and Training Authority avatar
FDRE Education and Training Authority@FDRE_ETA·Nov 3

የቴክኒክ እና ሙያ ተቋማት የፕሮግራም ፈቃድና ፈቃድ እድሳት አሰጣጥ መስፈተርቶች/ስታንዳርዶች/መሠረት የስርዓተ ትምህርት መስፈርቶች ኢፌዲሪ ትምህርትና ስልጠና ባለሥልጣን

Post attachment
FDRE Education and Training Authority avatar
FDRE Education and Training Authority@FDRE_ETA·Oct 28

በከፍተኛ እና ቴክኒክና ሙያ ትምህርት ስልጠና ተቋማት የክትትልና ቁጥጥር መመሪያ 987/2016 መሠረት የተማሪ መረጃ አያያዝ፡ አጠባበቅና አላላክ የኢፌዲሪ ትምህርትና ስልጠና ባለሥልጣን

Post attachment
FDRE Education and Training Authority avatar
FDRE Education and Training Authority@FDRE_ETA·Oct 23

የቴክኒክ እና ሙያ ተቋማት የፕሮግራም ፈቃድና ፈቃድ እድሳት አሰጣጥ መስፈተርቶች/ስታንዳርዶች/መሠረት የስርዓተ ትምህርት መስፈርቶች የኢፌዲሪ ትምህርትና ስልጠና ባለሥልጣን

Post attachment
FDRE Education and Training Authority avatar
FDRE Education and Training Authority@FDRE_ETA·Oct 19

የቴክኒክ እና ሙያ ተቋማት ፕሮግራም ፈቃድና ፈቃድ እድሳት አሰጣጥ መስፈርቶች/ስታንዳርዶች/ መሠረት የተማሪ ቅበላና ሬጂስትራር የኢፌዲሪ ትምህርትና ስልጠና ባለሥልጣን

Post attachment
FDRE Education and Training Authority avatar
FDRE Education and Training Authority@FDRE_ETA·Oct 16

በከፍተኛ እና ቴክኒክና ሙያ ትምህርት ስልጠና ተቋማት የክትትልና ቁጥጥር መመሪያ 987/2016 መሠረት በባለሥልጣኑ ተገምግሞ ተቀባይነት ያገኘውን ስርዓተ- ትምህርትን ሳይከተል ትምህርት የሰጠ ተቋም የኢፌዲሪ የትምህርትና ስልጠና ባለሥልጣን

Post attachment
FDRE Education and Training Authority avatar
FDRE Education and Training Authority@FDRE_ETA·Oct 12

በኢፊዲሪ ትምህርትና ስልጠና ባለሥልጣን “ሰንደቅ ዓላማችን ለብሔራዊ መግባባትና ለአንድነታችን!”በሚል መሪ ቃል 19ኛው የብሔራዊ የሰንደቅ ዓላማ ቀን ጥቅምት 2 ቀን 2019 ዓ.ም በባለሥልጣኑ ቅጥር ግቢ ውስጥ በተለያዩ ዝግጅቶች ተከበረ ፡፡

Post attachmentPost attachmentPost attachmentPost attachment
FDRE Education and Training Authority avatar
FDRE Education and Training Authority@FDRE_ETA·Oct 11

መስከረም 30 ቀን 2019 ዓ.ም በአዳማ ከተማ የISO 9001/2015 የጥራት አመራር ሥርዓት ትግበራ ይፋዊ ማስጀመሪያ እና የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና መረሀ ግብር ተካሄደ፡፡ የኢፌዲሪ ትምህርትና ስልጠና ባለሥልጣን

Post attachmentPost attachmentPost attachmentPost attachment